• Stationsstraat 14 c, 3131 PT VLAARDINGEN, Nederland
  • +31 (0) 6 2441 7945
  • Vijf tweedejaars studenten in Arbaminch Health Science College
  • Vijf studenten bij hun demonstratie lokaal in het Health Science College
  • Twee eerstejaars studenten van het Arba Minch Health Science College
  • Elshaday Antneh / Ntsanet Abebe / Fasika Kebede / Ayinababa Worku / Genet Habtamu / Jemila Seid / Elsa Birega
  • Samengedreven vee in kraal bij Miro Beh Village
    የቀንድ ከብቶች በሚሮ በህ መንደር አካባቢ
    ደቡብ ኦሞ ዞን፣ 25፣ 2003 ዓ/ም
  • Drie jonge vrouwen tijdens interview in Miro Beh Village
    ሶስት ልጃገረዶች በሚሮ በህ መንደር ውስጥ ቃለ-መጠይቅ ሲደረግላቸው
    ደቡብ ኦሞ ዞን፣ 25፣ 2003 ዓ/ም
  • Vrouwen en kinderen bij malen van sorghum in Miro Beh Village
    እናቶችና ህፃናት በሚሮ በህ መንደር ማሽላ በመፍጨት ስራ ላይ ሲጣደፉ
    ደቡብ ኦሞ ዞን፣ 25፣ 2003 ዓ/ም
  • Vroedvrouw en Health Officer in onderzoeksruimte Hula Health Center
    አዋላጅ ነርሶችና ጤና መኮንኖች በሁላ ጤና ጣቢያ የምርመራ ክፍል ውስጥ
    ሲዳማ ዞን፣ 24፣ 2003 ዓ/ም
  • Health Officer stelt vragen aan zwangere vrouwen op consult
    የጤና መኮንን ለነፍሰ-ጡር እናቶች ስለ እርግዝና ጥያቄዎችን ሲጠይቁ
    ሲዳማ ዞን፣ 24፣ 2003 ዓ/ም
  • Zwangere vrouwen met babies op zwangeschapsconsult in Hagere Selam
    ነፍሰ-ጡር እናቶች ከህፃናት ልጆቻቸው ጋር ስለእርግዝና የጤና ባለሞያ ለማማከር በሄዱበት ወቅት - ሀገር ሰላም
    ሲዳማ ዞን፣ 24፣ 2003 ዓ/ም
  • Twee andere zwangere vrouwen met babies op consult in Hagere Selam
    ሌሎች ሁለት ነፍሰ-ጡር እናቶች ከህፃናት ልጆቻቸው ጋር ስለእርግዝና የጤና ባለሞያ ለማማከር በሄዱበት ወቅት - ሀገር ሰላም
    ሲዳማ ዞን፣ 24፣ 2003 ዓ/ም
  • Vijf vrouwen met babies op zwangerschapsconsult in Hagare Selam
    አምስት ነፍሰ-ጡር እናቶች ከህፃናት ልጆቻቸው ጋር ስለእርግዝና የጤና ባለሞያ ለማማከር በሄዱበት ወቅት - ሀገር ሰላም
    ሲዳማ ዞን፣ 24፣ 2003 ዓ/ም
  • Zwangere vrouw wacht op haar beurt in Hula H Center - Hagere Selam
    ነፍሰ-ጡር እናት ስለእርግዝና የጤና ባለሞያ ለማማከር ተራዋን ስትጠብቅ - ሀገር ሰላም
    ሲዳማ ዞን፣ 24፣ 2003 ዓ/ም
  • Top 5 doodsoorzaak in 2010 voor kinderen onder 5 jaar - Hagere Selam
    በ 2002 ዓ/ም በሃገር ሰላም ጤና ጣቢያ ከ 5 ዓመት በታች ላሉ ህፃናት አምስቱ ቁልፍ የጤና ችግሮች
    ሲዳማ ዞን፣ 24፣ 2003 ዓ/ም
  • Vroedvrouw in verloskamer in Hula Health Center - Hagere Selam
    አዋላጅ ነርስ በሁላ ጤና ጣቢያ የማዋለጃ ክፍል ውስጥ - ሀገረ ሰላም
    ሲዳማ ዞን፣ 24፣ 2003 ዓ/ም
  • Bewoners keren terug naar dorp met proviand voor regenseizoen - Makki
    የመንደሩ ነዋሪዎች የክረምት ወቅት ምግብ ይዘው ወደቤት ሲመለሱ - መቂ መንደር አካባቢ
    ደቡብ ኦሞ ዞን፣ 25፣ 2003 ዓ/ም
  • Jonge vrouwen worden ondervraagd voor focus group interview - Makki
    ልጃገረዶች በቡድን ቃለ-መጠይቅ ወቅት ጥያቄዎችን ሲመልሱ - መቂ መንደር
    ደቡብ ኦሞ ዞን፣ 25፣ 2003 ዓ/ም
  • Een andere groep vrouwen wordt vragen gesteld tijdens interview - Makki
    ሌሎች እናቶች ስለ እርግዝና ቃለ-መጠይቅ ሲደረግላቸው - መቂ መንደር
    ደቡብ ኦሞ ዞን፣ 25፣ 2003 ዓ/ም
  • Mursi vrouwen tijdens een focus group interview - Makki Village
    የሙርሲ እናቶች በቡድን ቃለ-መጠይቅ ወቅት - መቂ መንደር
    ደቡብ ኦሞ ዞን፣ 25፣ 2003 ዓ/ም
  • Drie eerstejaars studenten bij klaslokaal in Mizan Aman Health College
    ሶስት የቢለማ ፋዉንዴሽን ተማሪዎች የመጀመሪያ ዓመት ትምህርታቸውን በጀመሩበት ወቅት በትምህርት ክፍላቸው ውስጥ - ሚዛን፤ አማን
    ቤንች ማጂ ዞን፤ 26፣ 2007 ዓ/ም
  • Dhr. Bahiru Mulatu, vice decaan bij het Arba Minch Health Science College
    አቶ ባህሩ ሙላቱ የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ምክትል ዲን
    ጋሞጎፋ ዞን፣ 22፤ 05, 2008 ዓ/ም
  • Vijf nieuwe eerstejaars + een tweedejaars student aan Arba Minch HSc College
    አምስት የአንደኛ ዓመትና አንድ የሁለተኛ ዓመት የቢለማ ፋዉንዴሽን ተማሪዎች - በአርባምንጭ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
    ጋሞጎፋ ዞን፣ 22፤ 05, 2008 ዓ/ም
  • Drie nieuwe eerstejaars + een tweedejaars student bij decaan van Mizan Aman HSc College
    አንድ የሁለተኛ ዓመትና ሶስት የአንደኛ ዓመት የቢለማ ፋዉንዴሽን ተማሪዎች - በሚዛን አማን የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
    ቤንች ማጂ ዞን፤ 26፤ 08; 2008 ዓ/ም
  • Vier studenten met Bill-Board -'No-mother-should-die-while-giving-birth'
    አራት የቢለማ ፋዉንዴሽን ተማሪዎች ‹አንድም እናት በመሊድ ምክንያት መሞት የለባትም› በሚል ቢል ቦርደ ፊት ለፊት - ሚዛን አማን የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
    ቤንች ማጂ ዞን 26፤ 08፤ 2008 ዓ/ም
  • Hutten van Mursi volk, vooral bewoond vlak voor en tijdens regenseizoen - Makki
    የሙርሲ ማህበረሰብ የዝናብ ወቅት ከመጀመሩ በፊትና በዝናብ ወቅት ብቻ የሚጠቀሙት መጠለያ ጎጆ- መቂ አካባቢ
    ደቡብ ኦሞ ዞን፣ 25፣ 2003 ዓ/ም
ተቀማጭነቱ በኔዘርላንድ ሀገር የሚገኘው “Bilateral Matters foundation” በአማርኛ “ቢለማ” ፋውንዴሽን የተሰኘው ግብረሰናይ ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ከደቡብ ብሔርና ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በክልሉ በወሊድ ምክንያት የሚከሰት የእናቶች ሞት መከላከልን ማዕከል ያደርገ አዲስ ፕሮጀክት ጀመረ፡፡
ተልዕኮ & የአተገባበር ሥልት
  • ቢለማ ፋውንዴሽን በምስራቅ አፍሪካ አካባቢያዊ ክህሎቶችን የሚያበረታቱና የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶችን በመጀመር በአሁኑ ሰዓት በቀጠናው ያለውን የጤና ክብካቤ አደረጃጀት የበለጠ እንዲሻሻልና እንዲጎለብት በተለይም ነፍሰጡር እናቶችን ተኮር በሆኑ የጤና አደረጃጀቶች ዙሪያ በትብብር የመስራት ፍላጎት ያለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡
  • ቢለማ ፋውንዴሽን በክልሉ ከሚገኙ የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር፤ የእናቶች ጤና ክብካቤን ተደራሽነት የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ በተግባር ያስፈጽማል፡፡
የትኩረት አቅጣጫዎች
  • በአካባቢው የእናቶች የስነ-ተዋልዶ ጤና ክብካቤን ማሻሻል፤ በተለይም ደግሞ ሚድዋይፎችን በማሰልጠን ረገድ፡፡
  • ነፍሰጡር እናቶችን ተኮር የሆኑ የጤና አደረጃጀቶችን ማሻሻልና ማጎልበት፤
  • የሰለጠኑ ሚድዋይፎች በትውልድ ቦታቸው ሙያዊ አስተዋፅዖ እንዳያደርጉ እንቅፋት የሆነባቸውን ችግሮች በማስወገድ ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን በመተግበር እገዛ ማድረግ፡፡
  • በዘርፉ ልምድ ያካበቱ ሚድዋይፎችንና ነርሶችን ወደ ማኅጸንና ፅንስ ቀዶ ጥገና ሀኪምነት ማስልጠን የሚቻልበትን ሁኔታ በምርምር የታገዘ ሥርዓተ ትምህርት በመቅረፅ የእናቶችን የስነ-ተዋልዶ ጤና ክብካቤ ተደራሽነት የሚረጋገጥበትን ሁኔታ ማመቻቸት፡፡